
አልፈልግም - ap est lyrics
Loading...
[chorus]
አልመኝም ማግኘት ፤ ካለው ማጣት
ካልሆነ በውነት ፤ በሀጥያት
የሰው ነጥቄ ፤ ለራስ ማምጣት
ያጣላልና ፤ ከላዩ አባት
አልመኝም ማግኘት ፤ ካለው ማጣት
ካልሆነ በውነት ፤ በሀጥያት
የሰው ነጥቄ ፤ ለራስ ማምጣት
ያጣላልና ፤ ከላዩ አባት
[verse]
ሁሌ ስሄድ ወደ አልጋዬ እፀልያለው
አረመኔነትን አርቅልኝ እላለው
ከሰው ጉሮሮ መንጠቅ እንዴት እመኛለው
ነገ ምወድቅበትን እንዴት አውቃለው
የለኝም ምንም ከተስፋ ውጪ
እማጣው ከሆነ አልፈልግም ገቢ
getting money without love is pointless tho
love and money all togther sh*t lit bro
ህሊናዬም አይፈቅም
በተዘጋ ጉሮሮ ላይ ረሀብን መፍረድ አልችልም
ፈፅሞ እሺ አይለኝም
አይምሮን ትቼ በስሜት አልሄድም
ለራስ ጥቅም ብዬ ሌላውን ሰው አልጎዳም
እንዲ ነው እኔ ያደኩት ፤ አናትና አባቴ ለልጃቸው ያሳዩት
ከራስ በላይ ንፋስ ተብዬ አላደኩም የወገንን ነብስ ለገንዘብ አልሸጥኩም
[chorus]
አልመኝም ማግኘት ፤ ካለው ማጣት
ካልሆነ በውነት ፤ በሀጥያት
የሰው ነጥቄ ፤ ለራስ ማምጣት
ያጣላልና ፤ ከላዩ አባት
አልመኝም ማግኘት ፤ ካለው ማጣት
ካልሆነ በውነት ፤ በሀጥያት
የሰው ነጥቄ ፤ ለራስ ማምጣት
ያጣላልና ፤ ከላዩ አባት
Random Song Lyrics :
- cold - young luke lyrics
- strida walk - depth strida lyrics
- asayake wa end roll no you ni - haruka to miyuki lyrics
- zensai - shinin' kid lyrics
- u r my cocaine - ✦pink cig✦ lyrics
- vwt3 - cf98 lyrics
- stuck in the past - ilham lyrics
- empieza la acción - el chojin lyrics
- off the liq freestyle - dwhite1906 lyrics
- reste trankil - dontcha lyrics