
eyuat - bisrat surafel lyrics
ይሰማኛል ደስታ ከሌሎች አብልጣ
ኖራ እያለች ወደኔ ስትመጣ
አታምርም ወይ ታድያ የእውነት እዩአታ
ገና ከእሩቅ በአይኖቿ ምትረታ
(እዩአት)
የልቤ ብዬ ያልኳችሁ (እዩአት) የማጫውታችሁ(እዩአት)
እኔን ብላ ተገኝታለች ተመልከቷት ያው መታለች
(እዩኣት)
የልቤ ብዬ ያልኳችሁ (እዩአት) የማጫውታችሁ(እዩኣት)
እኔን ብላ ተገኝታለች ተመልከቷት ያው መታለች
ከውበት ከመልክሽ በላይ ቁም ነገረኛ አስተዋይ
ባስተሳሰብሽ ምትሀት ያንሰኛል ወይ መረታት
ከውበት ከመልክሽ በላይ ቁም ነገረኛ አስተዋይ
ባስተሳሰብሽ ምትሀት ያንሰኛል ወይ መረታት
ቁንጅና ማለት እንደዚ ነው የለም ስለኔ የማትሆነው
ቀና አሳቢ ናት ደግ መልካም በሌላ አትተካም
ቁንጅና ማለት እንደዚ ነው የለም ስለኔ የማትሆነው
በቀን በፀሀይ በጨረቃ ደስተኛ ናት በቃ
(እዩአት)
የልቤ ብዬ ያልኳችሁ (እዩአት) የማጫውታችሁ(እዩአት)
እኔን ብላ ተገኝታለች ተመልከቷት ያው መታለች
(እዩአት)
የልቤ ብዬ ያልኳችሁ (እዩአት) የማጫውታችሁ(እዩአት)
እኔን ብላ ተገኝታለች ተመልከቷት ያው መታለች
ይሰማኛል ደስታ ከሌሎች አብልጣ
ኖራ እያለች ወደኔ ስትመጣ
አታምርም ወይ ታድያ የእውነት እዩአታ
መጣች ለቁም ነገር ለጫወታ
(እዩአት)
የልቤ ብዬ ያልኳችሁ (እዩአት) የማጫውታችሁ(እዩአት)
እኔን ብላ ተገኝታለች ተመልከቷት ያው መታለች
(እዩአት)
የልቤ ብዬ ያልኳችሁ (እዩአት) የማጫውታችሁ
(እዩአት)
እኔን ብላ ተገኝታለች ተመልከቷት ያው መታለች
ተወዳጅ ፍቅር አዋቂ የኔን ደስታ ናፋቂ
ሰላም ሰጠኝ ለዘመኔ ካንቺጋራ መሆኔ
ተወዳጅ ፍቅር አዋቂ የኔን ደስታ ናፋቂ
ሰላም ሰጠኝ ለዘመኔ ካንቺጋራ መሆኔ
ቁንጅና ማለት እንደዚ ነው የለም ስለኔ የማትሆነው
ቀና አሳቢ ናት ደግ መልካም በሌላ አትተካም
ቁንጅና ማለት እንደዚ ነው የለም ስለኔ የማትሆነው
በቀን በፀሀይ በጨረቃ ደስተኛ ናት በቃ
(እዩአት)
የልቤ ብዬ ያልኳችሁ (እዩአት) የማጫውታችሁ (እዮአት)
እኔን ብላ ተገኝታለች ተመልከቷት ያው መታለች
(እዩአት)
የልቤ ብዬ ያልኳችሁ (እዩአት) የማጫውታችሁ
(እዩአት)
እኔን ብላ ተገኝታለች ተመልከቷት ያው መታለች
Random Song Lyrics :
- love - koukitsu lyrics
- end of the line (siberian jay) - ice eye lyrics
- 16 lignes - heiachi lyrics
- bad man (kordhell remix) - disturbed lyrics
- alle dør alene (intro) - d1ma lyrics
- figure it out - elle brightly lyrics
- папашка (daddy) - rofl buffet lyrics
- fatal attraction - 6lack lyrics
- 20 wave caps - earlswetkshirt lyrics
- c'est pas grave - edouard (qc) lyrics