lirikcinta.com
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

cher egziabher hoy - g&b ministry lyrics

Loading...

ቸር እግዚአብሔር ሆይ /2/
ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ
መልካም አይደለም እንዳልክ
ይህንን ቤት ባርክ /2/

ቸር እግዚአብሔር ሆይ /2/
ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ
መልካም አይደለም እንዳልክ
ይህንን ትዳር ባርክ /2/

በማስተዋል እንዲፀና
በጥበብም እንዲቀና
በመረዳት ባለጠግነት
በሆድ ፍሬዎችም በረከት
ቸር እግዚአብሔር ሆይ..

ተጋብቶ ከዚያ መፋታት
አይታይ አለመግባባት
አርጋቸው የፍቅር ልጆች
ምስክር ይሁኑ ለሌሎች

ቸር እግዚአብሔር ሆይ

የቤታቸው መሰረቱ
አንተ ነህና አለቱ
የማይናወጥ ይሆናል
ተስማምተን አሜን ብለናል

ቸር እግዚአብሔር ሆይ..

Random Song Lyrics :

Popular

Loading...