
sngebegeblat - genene haile lyrics
Loading...
ልቤስ እሷን ብቻ ነው ያመነው
ልቤስ እሷን ብቻ ነው ያመነው
እንደዛሬ ጨክና ሳትጎዳው
ፍቅርን ብሎ ሲጠጋት ሳትርቀው
ልቤስ እሷን
ስንገበገብላት
በነዳዱ ፍቅር
በጥርሷ ሽኝታኝ አለችኝ ደህና እደር
በፈገግታ ብቻ ከሆነ ነገሩ
እኔም ሄድኩኝ ትቻት ብዬ ደና እደሩ
እኔም ሄድኩኝ ትቻት ብዬ ደና እደሩ
የምትወደኝ መሥሎኝ የልቤን ዘርዝሬ አይይ
አንድም ሳልደብቃት ቆጨኝ መናገሬ
ለካስ ካንገት በላይ በፈገግታ ስቃ
ወደድኩህ አለችኝ አይመስለኝም በቃ
ወደድኩህ አለችኝ አይመስለኝም በቃ
ስንገበገብላት
በነዳዱ ፍቅር
በጥርሷ ሽኝታኝ አለችኝ ደህና እደር
በፈገግታ ብቻ ከሆነ ነገሩ
እኔም ሄድኩኝ ትቻት ብዬ ደና እደሩ
እኔም ሄድኩኝ ትቻት ብዬ ደና እደሩ
ናፍቃኝ ለመጠየቅ የሄድኩኝ እንደሆን
ገጿን ስመለከት በፍቅር ሠመመን
ያለሷ እንደሌለኝ ስኩራራ ስመካ
በጥርሷ ሸኘችኝ ይህም አለ ለካ
ስንገበገብላት
በነዳዱ ፍቅር
በጥርሷ ሽኝታኝ አለችኝ ደህና እደር
በፈገግታ ብቻ ከሆነ ነገሩ
እኔም ሄድኩኝ ትቻት ብዬ ደና እደሩ
እኔም ሄድኩኝ ትቻት ብዬ ደና እደሩ
እኔም ሄድኩኝ ትቻት ብዬ ደና እደሩ
እኔም ሄድኩኝ ትቻት ብዬ ደና እደሩ
Random Song Lyrics :
- the shining - the away team lyrics
- masti - ali sorena lyrics
- exotisme - bibs lyrics
- mic check (intro) - g. sweater lyrics
- the crown is mine - prezidential candidates lyrics
- lover (live) - g.e.m. lyrics
- find home - sapient lyrics
- make believe - musab lyrics
- ca va aller - l'algérino lyrics
- world turns - gq lyrics