
መላ መላ (mela mela) - ሰይፉ ዮሐንስ (seyfu yohannès) lyrics
[ደርፊ ግጥሚ «መላ መላ»]
[ኮራስ]
ኧረ መላ መላ (መላ መላ)
ኧረ መላ መላ (መላ መላ)
ኧረ መላ መላ (መላ መላ)
ኧረ መላ መላ (መላ መላ)
እረ መላ ይቅር የኔ ፍቅር
[ፍቕዲ ፩]
ተነስቻለሁኝ (መላ መላ)
መላ መላ ብዬ (መላ መላ)
እንዴት እችላለዉ (መላ መላ)
ሁሉን አባብዬ (መላ መላ)
ዘላለም ይኖራል (መላ መላ)
የደፈረ ሰዉ (መላ መላ)
ምንም መላ የለዉ (መላ መላ)
መላ ካጣ ሰዉ (መላ መላ)
አረ መላ አይቅር የኔ ፍቅር
[ኮራስ]
መላ መላ
መላ መላ
መላ መላ
መላ መላ
አረ መላ አይቅር የኔ ፍቅር
[ፍቕዲ ፪]
ሜዳዉ ገደል ሆኖ (መላ መላ)
ማልዶ ባያስወጣ (መላ መላ)
ሰዉ ቆርጦ ከሄደ (መላ መላ)
ተመልሶ አይመጣ (መላ መላ)
ብን ብሎ ይቀራል (መላ መላ)
እንደተሰደደ (መላ መላ)
ትዝ የሚለዉ የለም (መላ መላ)
ሰዉ ከፍቶት ከሄደ (መላ መላ)
አረ መላ አይቅር የኔ ፍቅር
[ድልድል]
መላ መላ ፣ መላ መላ ፣
መላ መላ ፣ መላ መላ ፣
መላ መላ ፣ መላ መላ ፣
መላ መላ ፣ መላ መላ ፣
መላ መላ ፣ መላ መላ ፣
መላ መላ ፣ መላ መላ ፣
መላ መላ ፣ መላ መላ ፣
መላ መላ ፣ መላ መላ ፣
[ፍቕዲ ፫]
ስንቅ ሳላዘጋጅ (መላ መላ)
ሆኜ መንገደኛ (መላ መላ)
አወይ ወንድ አንጀቴ (መላ መላ)
ተራብኩኝ ቁስለኛ (መላ መላ)
ሰዉች መላ ምቱ (መላ መላ)
ልቤ ልቋረጥ ነዉ (መላ መላ)
ሲያፈቅሩት የማያዉቅ (መላ መላ)
ሰዉ እያነደደዉ (መላ መላ)
አረ መላ አይቅር የኔ ፍቅር
[ድልድል]
መላ መላ ፣ መላ መላ ፣
መላ መላ ፣ መላ መላ ፣
መላ መላ ፣ መላ መላ ፣
መላ መላ ፣ መላ መላ ፣
Random Song Lyrics :
- prawda - proletaryat lyrics
- medley for a v (live) - dj quik lyrics
- we always dream - rocketball 007 lyrics
- in my feelings - baby tregz lyrics
- im all alone - lael hansen lyrics
- flex zone - novel core lyrics
- niciodata - un frunz lyrics
- muhabbet freestyle - khontkar lyrics
- boston bounce - jakob leichtman lyrics
- on my own - omg plug lyrics