
haile haile - teddy afro lyrics
Loading...
አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቃችን
ዛሬም እንደ ጥንቱ አኮራት ልጃችን
ኢትዮጵያ ሀገሬ ዛሬም በልጅሽ
ከፍ ብሎ ታየ ሰንደቅ አላማሽ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
የጥቁር አርበኛ ዓለም ያደነቀው
ቀድሞ አይናገርም ማሸነፉን ሲያውቀው
ሁሌም ድል አድራጊ ይቻላል ነው መልሱ
ድል አርጎ ሲገባ ባንዲራ ነው ልብሱ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
በአክሱም ስልጣኔ ብርቅዬው ቅርስሽ
ሲዘከር የኖረው ቀዳሚነትሽ
ኢትዮጵያ ሀገሬ ዛሬም በልጅሽ
ከፍ ብሎ ታየ ሰንደቅ አላማሽ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
Random Song Lyrics :
- trouble shooter - king kapital b lyrics
- kall - guleed lyrics
- wie es mal war - acaz lyrics
- ich will den wok - yin kalle lyrics
- dentro me - michelelettera lyrics
- cidade maravilhosa - caetano veloso lyrics
- low intensity - sam forrest lyrics
- personal - blue material lyrics
- big mad - chinese kitty lyrics
- dichotomy - fred nagel lyrics