
ሚኒሊክ (minilik) - tedy afro lyrics
ኑ አድዋ ላይ እንክተት
ያ የጥቁር ንጉስ አለና
የወኔው እሳት ነደደ
ለአፍሪቃ ልጆች ድል ቀና
ባልቻ አባቱ ነፍሶ መድፉን ጣለው ተኩሶ
ባልቻ ሆሆ (ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ)
ባያይ አይኔ ብረቱ ያውቃል ስለ እውነቱ
ባልቻ ሆሆ
ባልቻ አባቱ ነፍሶ መድፉን ጣለው ተኩሶ
ባልቻ ሆሆ (ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ)
አባቴ ምኒልክ ጥብቅ አርጎ ሰራው የኔን ልብ
ባልቻ ሆሆ
ሆሆ ሆሆ ሆሆ
ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ
አባቴ ወኔውን ተኮሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው
ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ
አባቴ ወኔውን ተኮሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው
ዳኛው ያሉት አባ መላ ፊት ሀብቴ ዲነግዴ
ሰልፉን በጦር አሰመረው ፊት ሆኖ በዘዴ
ዳኛው ያሉት አባ መላ ፊት ሀብቴ ዲነግዴ
ሰልፉን በጦር አሰመረው ፊት ሆኖ በዘዴ
ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ
ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ
አድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ
አድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ
ወዳድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ
ወዳድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ
አይቀርም በማርያም ስለማለ
ኧረ አይቀርም በማርያም ስለማለ
ታድያ ልጁስ ሲጠራው ምን አለ ወይ!
ወይ ሳልለው ብቀር ያኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
ወይ ሳልለው ብቀር ያኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
እኔን አልሆንም ነበር እኔ
ምኒልክ
ጥቁር ሰው
ምኒልክ
ጥቁር ሰው
ምኒልክ
ጥቁር ሰው
ምኒልክ
ጥቁር ሰው
ሆሆ ሆሆ ሆሆ ሆሆ
ሆሆ ሆሆ…
Random Song Lyrics :
- performance - 4jm4 lyrics
- "blood sip like lean" - thesonofdracul lyrics
- papastaat - nimo lyrics
- prince (lyrics officiel) - naththesky lyrics
- love bites (so do i) - halocene lyrics
- ghetto bin laden - duvy lyrics
- juice wrld - dark side (ft. post malone & travis scott) - prod. bad dude lyrics
- แพ้เธอ (pae ter) - oat pramote lyrics
- mơ - nhatminh lyrics
- money call* - fivio foreign lyrics