
ኬር ይሁን (ker yihun) - tedy afro lyrics
አልገደድ እኔ በዳኛ
እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል
ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ
የምን መለማመጥ መተው እንጂ
አልገደድ እኔ በዳኛ
እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል
ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ
የምን መለማመጥ መተው እንጂ
እያረሩ መሳቅ አስለምደሽኛል
ዛሬ አልቋል ትዕግስቴ ብሄድ ይሻለኛል
አገር ሰላም ይሁን ኬር ይላል ጉራጌ
ጤና ይስጠኝ እንጂ አላጣም ፈልጌ
አብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን
እስኪ እንሞክረው ደሞ ተለያይተን
አብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን
እስኪ እንሞክረው ደሞ ተለያይተን
አላማርርም ጌታዬን
ስለቀረሁኝ ብቻዬን
ካንቺ መኖሩም በቅቶኛል
ብቸኝነቴ
ይሻለኛል ብቸኝነቴ
ብቸኝነቴ
ይሻለኛል ብቸኝነቴ
ኬር
ይሁን ይሁን
ኬር
ሀገሩ
ኬር
ይሁን ይሁን
ኬር
ሀገሩ
አልገደድ እኔ በዳኛ
እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል
ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ
የምን መለማመጥ መተው እንጂ
አልገደድ እኔ በዳኛ
እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል
ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ
የምን መለማመጥ መተው እንጂ
ታርቀናል ተጣልተን ከአንዴም ሁለት ሶስቴ
እየተበደልኩኝ ይቅር ልበል ስንቴ
ተው አይልም ነበር አስታራቂ መጥቶ
ፀባይሽን ቢያውቀው በኔ ቦታ ገብቶ
አብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን
እስኪ እንሞክረው ደሞ ተለያይተን
አብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን
እስኪ እንሞክረው ደሞ ተለያይተን
አላማርርም ጌታዬን
ስለቀረሁኝ ብቻዬን
ካንቺ መኖሩም በቅቶኛል
ብቸኝነቴ
ይሻለኛል ብቸኝነቴ
ብቸኝነቴ
ይሻለኛል ብቸኝነቴ
ኬር
ይሁን ይሁን
ኬር
ሀገሩ
ኬር…
Random Song Lyrics :
- parparim - פרפרים - noroz - נורוז lyrics
- heisenberg - srch. huey lyrics
- jim jones - jam ca lyrics
- katie - jatin kalia, francesca glorioso lyrics
- brigg fair - a. l. lloyd lyrics
- insecure - clover the girl lyrics
- ob-la-di, ob-la-da (take 5) - the beatles lyrics
- use me - dana catherine lyrics
- 처음이라서 (the first) - 정효빈 (jeong hyo bean) lyrics
- can't stop me - machine gun kelly lyrics