
shirolat - wegdayit lyrics
(ሽሮ የሚበላ)
(ሽሮ የሚበላ)
ለገሊላ
ተማምነው ደግሰው አንድ እንስራ ጠላ
ከሙሉ ድግሱ ቆንጠር ለአመሉ
ለሹሞች አለቃ ለንጉሥ ሰውዬ
የቀረውን ማኛ ሰጡት ለሰርገኛ
ሽክ ብሎ ላዩት ላሉት ነው መልከኛ
ደጋሽ ቀለብ አጣ
የቀረውን ማኛ ሰጡት ለሰርገኛ
ሽክ ብሎ ላዩት ላሉት ነው መልከኛ
ደጋሽ ቀለብ አጣ
የድግሱም እመቤት
ጭንቅ ጥብብ ሲላት
ውሃን በጋን አስሞላና
ወይን ጠጅ ያረገላት ቀን
የድግሱም እመቤት
ጭንቅ ጥብብ ሲላት
ውሃን በጋን አስሞላና
ወይን ጠጅ ያረገላት ቀን
ብርክ በቃ አላት ብርክ በዜማ
ሽሮ ዝም አለች ከበሮ ሲደቃ
ታላቅ ታናሽ ስጋ ጥሎ በገበታ
ሽሮ የሚበላ
ብርክ በቃ አላት ብርክ በዜማ
ሽሮ ዝም አለች ከበሮ ሲደቃ
ታላቅ ታናሽ ስጋ ጥሎ በገበታ
ሽሮ የሚበላ
ሽሮ የሚበላ
ሽሮ የሚበላ
ሽሮ የሚበላ
ኧረ ኩሉን ማን ኳለሽ
ኩሉን
ኩሉን
ማን ኳለሽ
እኔም ሳልጠራ
ስትት በደግሰው አመኻኝተህ ብላ
ከሙሉ ድግሱ ቆንጠር ለአመሉ
ለሹሞች አለቃ ለንጉሥ ሰውዬ
የቀረውን ማኛ ሰጡት ለሰርገኛ
ሽክ ብሎ ላዩት ላሉት ነው መልከኛ
ደጋሽ ቀለብ አጣ
የቀረውን ማኛ ሰጡት ለሰርገኛ
ሽክ ብሎ ላዩት ላሉት ነው መልከኛ
ደጋሽ ቀለብ አጣ
የድግሱም እመቤት
ጭንቅ ጥብብ ሲላት
ውሃን በጋን አስሞላና
ወይን ጠጅ ያረገላት ቀን
የድግሱም እመቤት
ጭንቅ ጥብብ ሲላት
ውሃን በጋን አስሞላና
ወይን ጠጅ ያረገላት ቀን
ኧረ ኩሉን ማን ኳለሽ ኩሉን
ብርክ በቃ አላት ብርክ በዜማ
ሽሮ ዝም አለች ከበሮ ሲደቃ
ታላቅ ታናሽ ስጋ ጥሎ በገበታ
ሽሮ የሚበላ
ብርክ በቃ አላት ብርክ በዜማ
ሽሮ ዝም አለች ከበሮ ሲደቃ
ታላቅ ታናሽ ስጋ ጥሎ በገበታ
ሽሮ የሚበላ
ሽሮ የሚበላ
ሽሮ የሚበላ
ሽሮ የሚበላ
Random Song Lyrics :
- waste no time - juicy j lyrics
- kanarek - reto (pl) lyrics
- living my life - ceeingee lyrics
- lost ones - joey bada$ & jim jones lyrics
- freedom freestyle - joe budden lyrics
- hit - kirsses lyrics
- keep swingin' - good charlotte lyrics
- lagu untukmu - kembar group lyrics
- стэфка (bonus track) - navi lyrics
- shenandoah - tennessee ernie ford lyrics