
chemere - yared negu lyrics
Loading...
ሺቦየ መጣ ሺቦ ገላጋይ
አዎ…. አገሬን ባይ
ሺቦየ መጣ ሺቦ ገላጋይ
አዎ…. አገሬን ባይ
ጎበዝ ነዉ ጀግና ያገሬ ሰዉ
አዎ…… ለቀመሰዉ
ጎበዝ ነዉ ጀግና ያገሬ ሰዉ
አዎ…… ለቀመሰዉ
ያገሬ ሰዉ ለቀመሰዉ(4)
ሀገሬን ብሎ እሱ በጊዜ…በጊዜ…
ሺቦየ መጣ ሺቦ ጎበዜ….ጎበዜ…
ፋኖ በዉስጡ የናት ያባቱ….ያባቱ
እሱም አወጣዉ ያዉ በሰዐቱ … የጥንቱ
ብርቱ ክንዱን ይዞ እየወዘወዘዉ
ሺቦየ መጣልህ ሺቦየ ጎበዜዉ
ሀያሎጋን እያለ አብሮን እየኖረ
ከትናነቱ ዛሬ ሳተናዉ ጨመረ
ጨመረ ጨመረ ጨመረ ጨመረ……….
ሺቦየ መጣ ሺቦ ገላጋይ
አዎ…. አገሬን ባይ
ሺቦየ መጣ ሺቦ ገላጋይ
አዎ…. አገሬን ባይ
ጎበዝ ነዉ ጀግና ያገሬ ሰዉ
አዎ…… ለቀመሰዉ
ጎበዝ ነዉ ጀግና ያገሬ ሰዉ
አዎ…… ለቀመሰዉ
ያገሬ ሰዉ ለቀመሰዉ(4)
ማነህ ከየት ነህ እንዴት ይሉኛል….ይሉኛል
ኢትዮጲያዊነት ይታይብኛል… ያኮራኛል
እሱም ወንድሜ እሷም እህቴ…እህቴ
እንግዳ አልሆንም እኔስ በቤቴ… ለናቴ
ብርቱ ክንዱን ይዞ እየወዘወዘዉ
ሺቦየ መጣልህ ሺቦየ ጎበዜዉ
ሀያሎጋን እያለ አብሮን እየኖረ
ከትናነቱ ዛሬ ሳተናዉ
ጨመረ ጨመረ ጨመረ ጨመረ
ጨመረ እያ ጨመረ እያ ጨመረ እያ
ጨመረ እያ ጨመረ እያ ጨመረ እያ
Random Song Lyrics :
- diane - surf hat lyrics
- through burning fields - rival cults lyrics
- that zero cycle - dylqn & fulham lyrics
- trophy hunting at the zoo - cheekface lyrics
- blutmond - arbok48 lyrics
- into the sun - nailah hunter lyrics
- шторм (storm) - roobanok lyrics
- noose bearer - banner of resistance lyrics
- empatados - myriam hernández lyrics
- as stars collide - necrophobic lyrics