
ምህረት ታፈረ (freestyle) - yd lyrics
{intro}
ቀስ ቀስ ቀስ ቀስ ቀስ
ቀስ ቀስ ቀስ ቀስ ቀስ
{verse}
catch me if you can
በምድር ዳኛ
ከቶ አልዳኝ
ሚሞክር ካለ
እኔን ሊጎዳኝ (normal ሰው ነኝ man no gang sh*t)
ግን ያዘኝ ከቻልክ ፍሰት ጠላሁ
l’m in this b*tch like ምህረት ተፈሪ
ሁሌ ፈገግ ምን ቢወራ
ሁሌ ፈገግ ብዬ ኮራ
ስለ ሚሆን ታሪክ
የኔ ስራ ሲጠይቁኝ
አልናገር ያየሁትን
ተመልሼ
i didn’t fall of i’ve been patient
ምንም ባስብ የኔ ambition
ይሰማሀል on my flow
አለቺኝ ይቅርታ hoeeeee
f*ck that b*tch
i let her goooooo
go go go
ይታየኛል ሳነደው
f150 ምነዳው
alicia’ን ደሞ ድው (ድው ድው ድው)
ይታየኛል ሳጨሰው
አስናቀ ነኝ ሰው ለሰው
shoutout to አቶ ጣሰው(shoutout to አቶ ጣሰው)
i just came up with the flow
አረገቺኝ በረዶ
አይኗ ሚያየኝ ተማልዶ (ተማልዶ)
ካልሆነች ሳያት (ሳያት)
አትጠብቅ በሙሉ አይኔ እንዳያት
ይታየኛል ሳነደው f150 ምነዳው
alicia’ን ደሞ ድው
ይታየኛል ሳጨሰው
አስናቀ ነኝ ሰው ለሰው
shoutout to አቶ ጣሰው
shoutout shoutout
{outro}
ቀስ ቀስ ቀስ ቀስ
catch me if you can
በምድር ዳኛ
ከቶ አልዳኝ
ሚሞክር ካለ
እኔን ሊጎዳኝ
ኧረ እኔ ሰላማዊ ነኝ
ግን ያዘኝ ከቻልክ ፍሰት ጠላሁ
l’m in this bitc* like ምህረት ተፈሪ
ቀስ ቀስ ቀስ ቀስ ቀስ
Random Song Lyrics :
- royals - live in concert 2013 - lorde lyrics
- still - $teven cannon lyrics
- professor whiskers - aunty donna lyrics
- upside down - tom jones lyrics
- takhisis - takhisis lyrics
- bodies (demo) - little birdy lyrics
- "fakes" - lil' k lyrics
- sugarfoot - black joe lewis & the honeybears lyrics
- clarity - red sun rising lyrics
- kendrick lamar - above the hood lyrics