
kawiyaye - zerubabel mola lyrics
Loading...
ያወዛወዝኳት
ልተኩስባት
የክቷን ልብሴን
ግለቷ በላት
ካውያዬ ካውያዬ
ልብሴን በላች የከሰል ካውያዬ
ካውያዬ ካውያዬ
ምነዋ ምነዋ ምነዋ አንቺ ካውያዬ
ከሰል ሞጅሬያት
እያጋጋልኳት
የጥበብ ልብሴን
ፍሙ አቃጠላት
ካውያዬ ካውያዬ
ልብሴን በላች የከሰል ካውያዬ
ካውያዬ ካውያዬ
ምነዋ ምነዋ ምነዋ አንቺ ካውያዬ
እንዳልጨብጣት
ነበልባል እሳት
አላስቀምጣት
ያለች እሷው ናት
ልታገስ እንጂ
ምንስ ሊበጅ
እንዳጋጋልኳት
እኔው ላብርዳት
Random Song Lyrics :
- i know you heard of me - drakeo the ruler lyrics
- swoon - delaney gibson lyrics
- ölüm allahın emri - replikas lyrics
- en camino - youngasod lyrics
- ops l'ho detto - lo stato sociale lyrics
- hoću u naručje tvoje - vera matović lyrics
- unwilling - james mcguffie lyrics
- harmony - celine ozalvo lyrics
- what about miauw? - lil miauwzer lyrics
- biology - холод пуссибой (holod pussyboy) lyrics