lirikcinta.com
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu yezarene – abenet agonafer

Loading...

አሃ እህም አሃ እህም
የዛሬን ተጫወች የዛሬን እህም
የዛሬን ተደሰች የዛሬን አሂ
(የዛሬን ተጫወት የዛሬን እህም)
(የዛሬን ተደሰት የዛሬን አሂ)
የዛሬን ተጫወች የዛሬን እህም
የዛሬን ተደሰች የዛሬን አሂ
(የዛሬን ተጫወት የዛሬን እህም)
(የዛሬን ተደሰት የዛሬን አሂ)
ምኞቷ እና ፍላጎቷ (የዛሬን)
ሰምሮላት (የዛሬን)
አጫውቷት
ስታሳካው ስለኖረች (የዛሬን)
ስትቆጥረው (የዛሬን)
ደርሳለች
የልቧ ሲሞላ ታዲያ (የዛሬን)
ምን አለ (የዛሬን)
ከዚ ወድያ
መኖር ብቻ አይበቃም
ገና ነው የምትገጥመው
ነገ እንዳይቸግራት
ዛሬን የማትነካው
ምትናፍቀውን ቀን
ደርሳለች ተጉዛ
የእስከ ዛሬው ልፋት
ያኖራታል ወዟ
የዛሬን ተጫወች የዛሬን እህም
የዛሬን ተደሰች የዛሬን አሂ
(የዛሬን ተጫወት የዛሬን እህም)
(የዛሬን ተደሰት የዛሬን አሂ)
ጊዜ ደሞ እንደው ላይተው
ተፈጥሮንም ላልሞግተው
ትላንት የሰው ነገም የሰው
ዛሬ የአንቺ ቀኑ የብቻሽ ነው
(ዛሬ የአንተ ቀኑ የብቻህ ነው)
ወዳጅ ዘመድ ይክበብና
በእልልታ ያድምቅና
ፍቀዱላት እንዳያልፍባት
ይውጣላት የዛሬን ተዋት
(ይውጣለት የዛሬን ተውት)
ይውጣላት የዛሬን ተዋቷ
(ይውጣለት የዛሬን ተውት)
አሃ እህም አሃሃሃ
የዛሬን ተጫወች የዛሬን እህም
የዛሬን ተደሰች የዛሬን አሂ
(የዛሬን ተጫወት የዛሬን እህም)
(የዛሬን ተደሰት የዛሬን አሂ)
የዛሬን ተጫወች የዛሬን እህም
የዛሬን ተደሰች የዛሬን አሂ
(የዛሬን ተጫወት የዛሬን እህም)
(የዛሬን ተደሰት የዛሬን አሂ)
ያለፈን ቀን አትኮንን (የዛሬን)
ተመስገን (የዛሬን)
ብላ አትጠግብም
ቀኑ መሽቶስ መች ይነጋል (የዛሬን)
አትልም (የዛሬን)
ያሳሳታል
አትፈራውም እሷስ ነገን (የዛሬን)
ብቻ እንጂ (የዛሬን)
ከጇ አይጉደል
ማንንም አይጠብቅ
ጊዜ ጊዜም የለው
ሰላምም ረብሻም
ጉዳይ የማይሰጠው
ጥጋብም ረሀብም
መች ያውቃል ተሰምቶት
ቢጠሩት አይሰማም
ሰዎች ቢኮንኑት
የዛሬን ተጫወች የዛሬን እህም
የዛሬን ተደሰች የዛሬን አሂ
(የዛሬን ተጫወት የዛሬን እህም)
(የዛሬን ተደሰት የዛሬን አሂ)
ጊዜ ደሞ እንደው ላይተው
ተፈጥሮንም ላልሞግተው
ትላንት የሰው ነገም የሰው
ዛሬ የአንቺ ቀኑ የብቻሽ ነው
(ዛሬ የአንተ ቀኑ የብቻህ ነው)
ወዳጅ ዘመድ ይክበብና
በእልልታ ያድምቅና
ፍቀዱላት እንዳያልፍባት
ይውጣላት የዛሬን ተዋት
(ይውጣለት የዛሬን ተውት)
ይውጣላት የዛሬን ተዋቷ
(ይውጣለት የዛሬን ተውት)

lirik lagu lainnya :

YANG LAGI NGE-TRENDS...

Loading...