lirikcinta.com
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu anatefa – bemnii

Loading...

አናጥፋ

ውስጤን ሳልሰበስብ እንዴት ውጪው ይመር
ተስፋዬን ማጥቼ የማን አለ ልበል
ግራ ገባኝ እኔ
ስንቱ ሕይወቱን ሲያጣ በማይረባ ነገር

እንዲህ ነበርን ይላሉ
በነበር እየኖሩ
የሰው ልጆች ሲባሉ
እኮ ለማን ጠቀሙ
እርስ በእርስ ተጋጭተው
መከራን እያበዙ

አናጥፋ እንስራ
እንበልፅግ እያሉ

አረ ማንነው
በሰላም መኖርን ሚጠላው
ሚጠላው

አንድነትን ረስተን
አንድ አለም ውስጥ ሆነን
ይሄ ነው መልሳችን
ለሀገር ለወገን
መስዋት ለሆኑት
ጀግኖቻችን ጀግኖቻችን
አናጥፋ እንስራ
እንበልፅግ እያሉ

እንዲህ ነበርን ይላሉ
በነበር እየኖሩ
የሰው ልጆች ሲባሉ
እኮ ለማን ጠቀሙ

lirik lagu lainnya :

YANG LAGI NGE-TRENDS...

Loading...