lirikcinta.com
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu tenkuakua – bisrat surafel

Loading...

አሀ አሀ አሀ አሀ
ተንኳኳ ተንኳኳ ፍቅር አገረሸ
መውደድሽ ልቤ ላይ ሲሄድ ውሎ ሲሄድ አመሸ
ጥቅም በወርቅ ውሀ ታጥበሽ ተኩለሽ
በፍቅር ገዳይ ነው ያገሬ ልጅ ደም ግባትሽ

እቴ ሙች እቴ ሙች
እቴ ሙች ከበደኝ
ፍቅርሽ እንደ ስካር እያንገዳገደኝ
እቴ ሙች እቴ ሙች
እቴ ሙች ከበደኝ
ፍቅርሽ አሳስቆ እንዳያሳብደኝ
አዬዬ አዬዬ አዬዬ

ስሜ ከስምሽ ጋር መነሳት ከሰው አፍ መዋሉ
አይገርመኝም እኔን ጨርሶ ወደዳት መባሉ
ተሹመሽ ያላንቺ ከልቤ ደስታ መች ይገባል
ቀን ከሌት አብሬሽ ሳሳልፍነው የኔስ አመትባል

አስጀምረሺኛል አክረሺው ዙሩን
አክረሽ ዙሩን አክረሽ ዙሩን
እኔ መሀል ስቆም አትበይኝ ዳር ዳሩን
ተዪኝ ዳሩን ተዪኝ ዳር ዳሩን
እንቆቅልሽ የለም ዛሬ አንቺን ወድጄ
አንቺን ወድጄ አንቺን ወድጄ
ካገር ልጅ ምን ጠፍቶ ሁሉም ነው በደጄ
ሁሉም ነው በጄ ሁሉ በደጄ

እቴ ሙች እቴ ሙች
እቴ ሙች ከበደኝ
ፍቅርሽ እንደ ስካር እያንገዳገደኝ
እቴ ሙች እቴ ሙች
እቴ ሙች ከበደኝ
ፍቅርሽ አሳስቆ እንዳያሳብደኝ
አሀ አሀ አሀ አሀ

ተንኳኳ ተንኳኳ ፍቅር አገረሸ
መውደድሽ ልቤ ላይ
ሲሄድ ውሎ ሲሄድ አመሸ
ጥቅም በወርቅ ውሀ
ታጥበሽ ተኩለሽ
በፍቅር ገዳይ ነው
ያገሬ ልጅ ደም ግባትሽ

እቴ ሙች እቴ ሙች እቴ ሙች ከበደኝ
ፍቅርሽ እንደ ስካር እያንገዳገደኝ
እቴ ሙች እቴ ሙች እቴ ሙች ከበደኝ
ፍቅርሽ አሳስቆ እንዳያሳብደኝ
አዬዬ አዬዬ አዬዬ

ፋኖ ሲል ውበትሽ በኩራት ወጥቶ ባደባባይ
ስንቱ ታየ ዙሪያሽ ሲያንዣብብ እንደ ባለ ጉዳይ
ማነው ተው የሚለኝ ብወስድሽ መውደዴን ደግሼ
አንድ የልቤ ደስታ አንቺው ነሽ ሰርግና ምላሼ

አስጀምረሺኛል አክረሺው ዙሩን
አክረሽ ዙሩን አክረሽ ዙሩን
እኔ መሀል ስቆም
አትበይኝ ዳር ዳሩን
ተዪኝ ዳሩን ተዪኝ ዳር ዳሩን
እንቆቅልሽ የለም
ዛሬ አንቺን ወድጄ
አንቺን ወድጄ አንቺን ወድጄ
ካገር ልጅ ምን ጠፍቶ ሁሉም ነው በደጄ
ሁሉም ነው በጄ ሁሉ በደጄ

እቴ ሙች እቴ ሙች እቴ ሙች ከበደኝ
ፍቅርሽ እንደ ስካር እያንገዳገደኝ
እቴ ሙች እቴ ሙች እቴ ሙች ከበደኝ
ፍቅርሽ አሳስቆ እንዳያሳብደኝ

እቴ ሙች እቴ ሙች እቴ ሙች ከበደኝ
ፍቅርሽ እንደ ስካር እያንገዳገደኝ
እቴ ሙች እቴ ሙች እቴ ሙች ከበደኝ
ፍቅርሽ አሳስቆ እንዳያሳብደኝ
ኣሃ

lirik lagu lainnya :

YANG LAGI NGE-TRENDS...

Loading...