lirikcinta.com
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu mot – dawit cherent

Loading...

መኖሪያ ሰራሁኝ በከበረ ድንጋይ
በውበት ጥበብም ለሁሉ እንዲታይ
ደግሞ ሰበሰብኩኝ እህል ከተከልኩት ማሳ
አከማቸሁትኝ ለዘላለም እንዲበቃ

ብይ ጠጭ ነፍሴ ሁሉም ያንች ነው
ከቶ እንዳትሰጊ የለም ሚነካሽ ሰው
ግን ሳላውቀው ኖሩአል የመጥፊያ ቀኔን
ጠላቶች መክረው ሊወስዱኝ መጥተዋል

ተዘናግቼ ትኩረት ባልሰጥ ለነሱ
መልሼ ብተክል ወይን በቅጥሩ
እንደ ሰነፍ እና ሞኝ ይዤ የማይጠቅ
በሚጠፋ ነገር ልኖር ለዘላለም

ብይ ጠጭ ነፍሴ ሁሉም ያንች ነው
ከቶ እንዳትሰጊ የለም ሚነካሽ ሰው
ግን ሳላውቀው ኖሩአል የመጥፊያ ቀኔን
ጠላቶች መክረው ሊወስዱኝ መጥተዋል

ብይ ጠጭ ነፍሴ ሁሉም ያንች ነው
ከቶ እንዳትሰጊ የለም ሚነካሽ ሰው
ግን ሳላውቀው ኖሩአል የመጥፊያ ቀኔን
ጠላቶች መክረው ሊወስዱኝ መጥተዋል
ሞት በር ላይ ነው
ሊወስደኝ መጥቷል
ሳላሰናዳ ቤቴን
ሳልዘጋጅ ለመሄድ

lirik lagu lainnya :

YANG LAGI NGE-TRENDS...

Loading...