lirikcinta.com
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu sentune ayehute – gossaye tesfaye

Loading...

በፍቅር አምላክ ስማፀን ስለምናሽ ኖሬ
ስንቱን ቻልኩት እኔማ በማይችለው ጎኔ
ምን እንዳልሆንኩት አለ ስታመም በድንገት

ሰው እንዳስቀመጡት ቢገኝ ምን አለበት
ሆድ ሆዴን እየበላኝ አንጀት አንጀቴን
ለማን አዋየዋለው ፍቅር ጭንቀቴን
ሳዝን ለብቻዬ አለሁኝ እንዳኖርሺኝ
ዛሬስ ምን ተገኘና ላይንሽም የጠላሺኝ
በውነት በውነት በውነት ምን አለበት
ከጠላሺኝ ወድያ ምን አለኝ ከንግዲ
ልቤን ተው ልበለው ላርቀው በዘዴ
ከጠላሺኝ ወድያ ምን አለኝ ከንግዲ
ልቤን ተው ልበለው ላርቀው በዘዴ
በፍቅር አምላክ ስማፀን ስለምናሽ ኖሬ
ስንቱን ቻልኩት እኔማ በማይችለው ጎኔ
ምን እንዳልሆንኩት አለ ስታመም በድንገት
ሰው እንዳስቀመጡት ቢገኝ ምን አለበት
ሆድ ሆዴን እየበላኝ አንጀት አንጀቴን
ለማን አዋየዋለው ፍቅር ጭንቀቴን
መጫወት እያማረኝ መገናኘት እንደሰው
ሀዘን የጎዳው ልቤን እንደምን ልመልሰው
በውነት በውነት በውነት ምን አለበት
ከጠላሺኝ ወድያ ምን አለኝ ከንግዲ
ልቤን ተው ልበለው ላርቀው በዘዴ
ከጠላሺኝ ወድያ ምን አለኝ ከንግዲ
ልቤን ተው ልበለው ላርቀው በዘዴ

lirik lagu lainnya :

YANG LAGI NGE-TRENDS...

Loading...