lirikcinta.com
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu amelework – kassmasse ካሥማሠ

Loading...

ካሥማሠ
ኡኖ

ማለዳ ተነስቼ በዱር አቆጣጠር ማታ
አራዊት ነው ሲባል አየው ያቺን ቆንጆ ወጥታ
ማለዳ ተነስቼ በዱር አቆጣጠር ማታ
አራዊት ነው ሲባል አየው ያቺን ቆንጆ ወጥታ
እጥር ብጥር ኩልል ብትል በዝታ ልታይ ብላ
አመለወርቅ ቤቷ ተኝታ እኔ አለው ብላ
ከእሷ እኔ ስሻል ልማቷ ነኝ እና
እኔን ልታይ ብላ
እኔን ልታይ ብላ
እኔን ልታይ ብላ
እኔን ልታይ ብላ
እኔን ልታይ ብላ
እኔን ልታይ ብላ
ቆንጅዬ አንቺ ስላት ደሞ እኔ ለእሷ ብላኝ
ወይንእሸት እሸት እሸት እሸት
ወይንእሸት እሸት እሸት እሸት
ወይንእሸት እሸት እሸት እሸት
ጠብ እርግጥ እስኪመሽ
እሸት እሸት እሸት
ነው በቃ በዚህ ሰዓት
እሸት እሸት እሸት
ወይንሸት እሸት እሸት እሸት
ወይንሸት እሸት እሸት እሸት
ጠብ እርግጥ እስኪመሽ
እሸት እሸት እሸት
ወይንእሸት
አመለወርቅ ትምጣ አመለወርቅ ድረሽ
አልማዜ ነሽ ለእኔ እንደው ለእኔ ብለሽ
አመለወርቅ ትምጣ አመለወርቅ ድረሽ
አልማዜ ነሽ ለእኔ እንደው ለእኔ ብለሽ
እንደ ጤዛ አሉ ማለዳ አሉ ታይታ
የአገር ቤቷ ልጅ ከቤቷ ስትወጣ
ያዩአት ሁሉ ቀን አዲስ ሆኖለት
ለመጪውም ትዝታ ትታለት
እንደ ጤዛ አሉ ማለዳ አሉ ታይታ
የአገር ቤቷ ልጅ ከቤቷ ስትወጣ
ያዩአትንም አድናቆት አይቼ
እንዲህ ሲሆኑ አላውቅም አይቼ
ሰማኋቸው ቃላት ሲያራቅቁ(ወይ ጉድ)
የቅፅበት ተረት ታሪክ ሲተርኩ
ቀለም እንዳይቀር እኔን ሊያስደንቁ(ወይ ጉድ)
በአድናቆታቸው እኔም ተደነኩ
ለእውነት ምስክር እሷ በተገኘች(አመለወርቅ)
ከአፌ ነጥቃ ይህንንም ቃል ሳትናገር
ፈዝዤ አየው ተረት ላመሳክር(አመለወርቅ)
አንሶባት ልጨምር ቃላት ልከምር
(ወይ ጉድ) ላላየ ሰው
(ወይ ጉድ) ቃል ከየት ይምጣ እንደው
(ወይ ጉድ) ላላየ ሰው
(ወይ ጉድ) ጉድ ነች እሷ እንደው
ወይ ጉድ
ወይ ጉድ
አመለወርቅ አመለወርቅ(አመለወርቅ)
አመለወርቅ አመለወርቅ(አመለወርቅ)
አመለወርቅ አመለወርቅ(አመለወርቅ)
አመለወርቅ አመለወርቅ(አመለወርቅ)
አመለወርቅ አመለወርቅ(አመለወርቅ)
አመለወርቅ አመለወርቅ(አመለወርቅ)
ወይንሸት አመለወርቅ
ወይንሸት አመለወርቅ
ወይንሸት አመለወርቅ
ወይንሸት አመለወርቅ
እጥብ እጥብ ኩልል ብትል በዝታ ልታይ ብላ
አመለወርቅ ቤቷ ተኝታ እኔ አለው ብላ
ከእሷ እኔ ስሻል ልማቷ ነኝ እና
እኔን ልታይ ብላ (ካሥማሠ) እኔን ልታይ ብላ
እኔን ልታይ ብላ

lirik lagu lainnya :

YANG LAGI NGE-TRENDS...

Loading...