lirik lagu desta seto – magie
ናተቀመጥ ከልቤ ላይ ካንተ ውጪ ሌላሰው አላይ ማንም ሰው አይድህም ከኔ በላይ ሁሁ ከ
ደስታሄ በደበረኝ ቀን ፀባዬ የለበት እንከን ስላንተ አስባለው ቀንም ለሊ ለሊት ለሊት አላቅም ያላንተ ምን
እንደምሆ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ካንተጋ ስሆን የትም አይገኝም እንዳንተ አይነት ፍቅር ካንተ ሌላሰው እኔ
አልፈልግም ት ትናፍቀኛለ ሁልቀን በጣም ስላንተ ሳስብ እንቅልፌ አይመጣም ያኔ ስፈልግ ድረስልኝ ቶሎ ሆ
ያያ ያ ያንተ ነገር መቼስ ለኔ አይሆ ንልኝ ስጠብቅ መቼም እንዳትቀርብኝ አንተ በሌለህበት አይከፋም ኑሮ
ደ ስ ታ ሰቶ ከማንም በላይ እኔን አስበልጦ ሁል ቀን በፍቅሩ ልቤን
አስደስቶ አያውቅም በፍፁም እኔን አስከፍቶ ደ ስ ታ ሰቶ???????
አሳይቶ ከምጠብቀው በላይ ፍቅር ሰቶ ቤቱን ሰርቶ ይኖራል ልቤ ላይ ነስርቶ ያቅም ልቤ ከሱሌላ ሰው ተመኝቶ
አልፈልግም እኔ ሌላ አው አልችልም አንተን መተው አንተን መተው አንተን መተው ቤቢ መቼም አልተውህም ምን ቀረኝ
ብዬ ደሞ አላስበውም በጭራሽ እንዳንተ ማን ሰው ተገኝቶ እኔን ኬልብ ፈልጎ ከሴቶቹ ሁሉ አስበልጦ ቀልድ
አይደለም ዝም ብሎ እሱም መቷል እኔን ብሎ ታዲያ ምን እጠብቃለው ሄጄ ሳም ሳም ደስታን ለሰጠኝ ሰው እማ
አይበቃም ቃም ቃም አንነጣጠልም በቃ ቀናች ነው ዛሬ ማነው ማነው ማነው እስኪ ደስተኛ እንደኔ የመዋደድ ፋንታ
የፍቅር ቅልቤ የማሰምተው ነው ሁሌ አለ ከልቤ በርትቶ በርትቶ እኔን አበርትቶ ደስታሄንም ባንዴ መስርቶ መስርቶ
ጭዋታ አለ ለዛ ደስታን የሚገዛ ፍቅርን የሚያወዛ አዘን የሚያስረሳ በርትቶ በርትቶ እኔን አበርትቶ ደስታሃንም
ባንዴ መስርቶ መስርቶ ጨዋታ አለ ለዛ ደስታን የሚገዛ ፍቅርን የሚያወዛ አዘን የሚያስረሳ ሆ ዬ ደ ስ ታ ሰቶ
ከማንም በላይ እኔን አስበልጦ ሁል ቀን በፍቅሩ ልቤን
አስደስቶ አያቅም በፍፁም እኔን አስከፍቶ ደ ስ ታ ሰቶ???????
አሳይቶ ከምጠብቀው በላይ ፍቅር ሰቶ ቤቱን ሰርቶ ይኖራል ልቤ ላይ መስርቶ አያዉቅም ልቤ ከሱ ሌላ ሰው ተመኝቶ
አልፈልግን እኔ ሌላ አው አልችልም አንተን መተው አንተን መተው አንተን መተው ቤቢ መቼም አልተውክም ምንቀረኝ
ብዬ ደሞ አላስበው በጭራሽ እንዳንት ማን ሰው ተገኝቶ ደ ስ ታ ሰቶ አሁን ደሞ እኖራል ልቤላይ ተቃምጦ እንደሱ
አይነት ሰው ከወዴት ተገኝቶ አይታሰብም መኖር አንተን ትቶ በርትቶ በርትቶ እኔን አበርትቶ ደስታሄንም ባንዴ
መስርቶ መስርቶ አልፈልግን እኔ ሌላ አው አልችልም አንተን መተው አንተን መተው አንተን መተው
ቤቢ መቼም መቼም አልተውህም ምንቀረኝ ብዬ ደሞ አላስበውም በጭራሽ እንዳንተ ማን ሰው ተገኝቶ
lirik lagu lainnya :
- kumpulan lirik lagu babytron › lirik lagu mario mode* – babytron
- kumpulan lirik lagu paralandra › lirik lagu weightless – paralandra
- kumpulan lirik lagu lazy lion › lirik lagu пусто (empty) – lazy lion
- kumpulan lirik lagu stevie rizo › lirik lagu go jehovah – stevie rizo
- kumpulan lirik lagu cupsize › lirik lagu не знаю (i don’t know)* – cupsize
- kumpulan lirik lagu meesha shafi faris shafi › lirik lagu muaziz saarif – meesha shafi & faris shafi
- kumpulan lirik lagu hood rich luka › lirik lagu житуха* (snippet 31/12/2023 2nd) – hood rich luka
- kumpulan lirik lagu kirin kirinwrld › lirik lagu 2am freestyle – kirin (kirinwrld)
- kumpulan lirik lagu young wazi › lirik lagu shiesty – young wazi
- kumpulan lirik lagu sanjirut › lirik lagu rebecca – sanjirut