lirikcinta.com
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu bezemene – micky hasset

Loading...

ምን ብዬ ነበረ እኔስ የወደድኩሽ
እንዳየሁሽ ሳይሆን እኔ እንደገመትኩሽ
ምን ብዬ ነበረ እኔስ የወደድኩሽ
እንዳየሁሽ ሳይሆን እኔ እንደገመትኩሽ
ባልፈተንኩሽ የለም ባላወራረድኩሽ
አንቺ ግን በልጠሻል አይ ለካስ ካደረኩሽ
ግምቴም ተረታ ከሀሳቤ ልቀሽ
በልቤ ከተማ አይ በዚያው ገባሽ ና ነገስሽ
በዘመኔ በእድሜ ያገኘሁሽ ስጦታዬ
ምን ብዬ ነበረ እኔስ የወደድኩሽ
እንዳየሁሽ ሳይሆን እኔ እንደገመትኩሽ
ምን ብዬ ነበረ እኔስ የወደድኩሽ
እንዳየሁሽ ሳይሆን እኔ እንደገመትኩሽ
ገዛሽኝ በብዙ ፍቅርሽ አሳመነ
እንደ ቀልድ የያዝኩት አይ ቁምነገሬ ሆነ
ስለምድሽ መውደዴ ቀን በቀን ጨመረ
ያለ አንቺ የኖርኩት አይ ይቆጨኝ ጀመረ
በዘመኔ በእድሜ ያገኘሁሽ ስጦታዬ

lirik lagu lainnya :

YANG LAGI NGE-TRENDS...

Loading...